የቪዛ አገልግሎት

በኢፌዲሪ ኤምባሲ ካንቤራ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች

አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች

ቪዛ 

  • የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ ፓስፖርትዎ ቢያንስ ለ6 ውራት የጸና አገልግሎት ያለው መሆን አለበት
  • የቪዛው አገልግሎት ጊዜ ከተሰጠዎት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በመሆኑ የቪዛውን የቆይታ ጊዜ ስወስኑ ጥንቃቄ ያድርጉ።
  • በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ባለው የቪዛ ስምምነት መሠረት ለሥራና ቱሪስት ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱ የአሜሪካ ዜጎች ለሁለት ዓመት የሚያገለግል የብዙ ጊዜ መመላለሻ ቪዛ ማመልከት ይችላሉ። የአገልግሎት ክፍያ 91 የአውስትራሊያ ዶላር ነው።

 የቱሪስት ቪዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች

 

የቢዝነስ ቪዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች

  • ቢያንስ ስድስት ወራት የአገልግሎት ጊዜ ያለው ፓስፖርት ከነኮፒው፣
  • መጠኑ 3X4cm. የሆነ አንድ ፎቶግራፍ፣
  • የተሞላ የቪዛ መጠየቂያ ፎርም፣ (እባክዎን ፎርሙን ለማውረድ እዚህ ጋር ይጫኑ)
  • የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም፣
  • ማሳሰቢያ ;- የቪዛ ጥያቄው ኢትዮጵያ በሚገኘው ሸርክዎ ወይም ቀጣሪ በኩል ለኢሚግሬሽን ቀርቦ መፈቀድ አለበት[/list_item]

የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን

1.ቱሪስት ቪዛ

Tourist Visa Table final

 

 

 

 

2.ትራንዝት

transit

3.ቢዝነስ ቪዛ

Visa Fee Table 21-6-16 (3)

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Pin It

Leave a Reply

Your email address will not be published.