የሰነድ ማረጋገጫ አገልግሎት

በኢፌዲሪ ኤምባሲ ካንቤራ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች

አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች

 • ኦርጅናል የሚረጋገጥ ሰነድ፣
 • የተረጋገጠ የፓስፖርት ፎቶኮፒ፣
 • የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም፣
  •  መመለሻ ፖስታ

  ማሳሰቢያ:- ሰነዱ ለኤምባሲው ከመቅረቡ በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  መረጋገጥ አለበት

  የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን

  የሰነዱ  ዓይነት

  ዜግነት

  የክፍያ መጠን በAUD

   ለኢትዮጵያውያን/የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ያላቸው ሀብት ነክ ያልሆኑ

  76.70

  ሀብት ነክ የሆኑ

  80.60

   ለውጭ አገር ዜጎች ሀብት ነክ ያልሆኑ

  117.00

  ሀብት ነክ የሆኑ

  123.50

   

   

  Pin It

  Leave a Reply

  Your email address will not be published.