የውክልና አገልግሎት

በኢፌዲሪ ኤምባሲ ካንቤራ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች

አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች

  • ተወካዩ የውክልና ሰነዱን ከመጠቀማቸው በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማስረጋገጥ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ማስመዝገብ አለበት

የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን

የሰነዱ  ዓይነት ዜግነት የክፍያ መጠን በAUD
ሀብት ነክ ያልሆኑ ለኢትዮጵያውያን/ የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ ያላቸው $76.70
ሀብት ነክ ያልሆኑ ለውጭ አገር ዜጎች $117.00
ሀብት ነክ የሆኑ ለኢትዮጵያውያን/ የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ ያላቸው $80.60
ሀብት ነክ የሆኑ ለውጭ አገር ዜጎች $123.50
Pin It

Leave a Reply

Your email address will not be published.

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>