የግንቦት 20 የድል በዓል የደስታ መግለጫ

ለ23ኛ ጊዜ የሚከበረውን የግንቦት 20 የድል በዓልን አስመልክቶ የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ባለስልጣናት  ለኢትዮጵያ ህዝብና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የደስታ መግለጫ አስተላለፉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው የአውስትራሊያው ገዥ የተከበሩ ፒተር ኮስግሮቭ፣ የስዊድኑ ንጉስ ካርል ጉስታፍ፣ የጋቦን ፕሬዝዳንት አሊ ቦ...