ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

 በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የዳያስፖራ የመኖሪያ ቤት ልማት ፕሮግራም ተቀርፆ በሁሉም ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች፣ በአዲስ አበባና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች የፕሮግራም ማስፈፀሚያ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ ነው፡፡ በመሆኑም የተወሰኑ ክልሎች የፕሮግራሙን የማስፈፀሚያ ...