ማስታወቂያ

  ማስታወቂያ ከኢትዮጵያ ባንኮችና የኢሹራንስ ካምፓኒዎች  አክሲዮን የገዛችሁትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎችን በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 270/94 በሚገባ ባለማስገንዘብ አንዳንድ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በፋይናንስ ዘርፍ አክሲዮን ገዝተው በመገኘታቸው የገዙት ...